Bole Sub City Woreda 14 Communication Affairs Office

Latest Post

  • adminadmin
  • March 22, 2024
  • 0 Comments
የወረዳው የስራ ሃላፊዎች የአፍጥር መርሃ ግብር አካሔዱ።

በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 አስተዳደር የስራ ሃላፊዎች ታላቁ የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ በአስተዳደሩ ስር ለሚሰሩ የሙስሊም እምነት ተከታይ የስራ ኃላፊዎችን በማሰብ የአፍጥር መርሃ ግብር አካሔደዋል። በመርሃግብሩ ላይ የስራ ሃላፊዎቹ…

  • adminadmin
  • March 19, 2024
  • 0 Comments
በወረዳው የስራ እድል ፈጠራ እና የሌማት ትሩፋት ተግባራት በትኩረት መያዝ እንዳለበት ተጠቆመ።

በወረዳው የስራ እድል ፈጠራ እና የሌማት ትሩፋት ተግባራት በትኩረት መያዝ እንዳለበት ተጠቆመ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ በላይ ደጀን በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 አስተዳደር ተገኝተው…

  • adminadmin
  • February 10, 2024
  • 0 Comments
በዶሮ እርባታ እና ከተማ ግብርና ስራዎች በመሰማራት የኑሮ ዉድነትን ጫና መቀነስ እንደሚቻል በትክክል አረጋግጫለሁ !” ሳቢት ብልቱም

በዶሮ እርባታ እና ከተማ ግብርና ስራዎች በመሰማራት የኑሮ ዉድነትን ጫና መቀነስ እንደሚቻል በትክክል አረጋግጫለሁ !” ሳቢት ብልቱም በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 አስተዳደር ቀጠና 02 ነዋሪ የሆነው ወጣት ሳቢት ብልቱም…

ከኢትዮጵያ ውጪ ለሶማሊያ ሰላም ሲል የሞተ የለም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ ውጪ ለሶማሊያ ሰላም ሲል በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮቹን መስዋዕት ያደረገ የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ…

  • adminadmin
  • January 3, 2024
  • 0 Comments
ግብረሃይሉ በወረዳው የሚገኙ የግብይት ቦታዎችን ተዘዋውሮ ተመልክቷል።

በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 የንግድ ቁጥጥር ግብረሃይል በወረዳው የሚገኙ መጋዘኖችን፣ ወፍጮ ቤቶችንና ሌሎች የግብይት ቦታዎችን ተዘዋውሮ የመመልከት ስራ ሰርቷል። በመጪዎቹ የገና በዓል መዳረሻ ቀናቶችን ምክንያት በማድረግ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ…

  • adminadmin
  • December 28, 2023
  • 0 Comments
“ምቹ የሥራ አካባቢ ለውጤታማ አገልግሎት አሰጣጥ!”

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የአገልገሎት አሰጣጥን ለማዘመንና የተገልጋዩን ኅብረተሰብ እርካታ ለማሳደግ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፣ በማከናወን ላይም ይገኛል፡፡ ከእነዚህ ተግባራት መካከል አንዱ ምቹና የዘመነ የሥራ አካባቢን መፍጠር ሲሆን፣ በዚህም በየደረጃው የሚገኙ…